Friday, December 6, 2019
የሚፆምና የማይፆም ፍሬንዳሞች አንድ ላይ ገብተው ሽሮና ጥብስ አዘዙ...
"ለየብቻ ይሁን?" ሲባሉ "አይ በአንድ ትሪ ይሁን ፤ ፆም እንጂ አባሮሽ አይደለም
እኮ... በነካው ምናምን እኛ አናምንም::" ብለው.... ምግቡ ሲመጣ በአንድ ትሪ
እያወሩ መብላት ቀጥለው ሽሮና ጥብሱ የሚገናኙበት ቦታ ላይ ሲደርሱ ጥብስና
ሽሮውን ቀላቅለው በሉት...
እንዲ ወሬ ወሬ እያዩ በፍቅር ቢዋሃዱ ምናለ ብዬ እኮ እያሰብኩኝ ነው!
"ላይቀርልኝ እዳ በግዜ ል" እንዳለችው ሴትዮ 😂😂... ፕሊዝ የማይቀር ከሆነ
ማገዶ አትፍጁ በግዜ ተዋሃዱ ፤ የማይሆን ከሆነም በደንብ አቋማችሁን ግልፅ
አድርጉና እኛም ወስነን ከወዲ
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Popular Posts
-
😘 የፒያሳዋ ወፍ 💞 ክፍል አንድ ✍️ደራሲ ዘሪሁን ገመቹ ፡ ፡ ዋቅቶላ እባላለው፡፡ከክልል ለስራ ነው የመጣውት ፡፡እርግጥ አዲስ አበባ ስመጣ የመጀመሪያ ቀኔ አይደለም፡፡በተለያ አጋጣሚዎች በአመት አ...
-
love
-
😘የፒያሳዋ ወፍ💞 ❣️ምእራፍ ➀ ✍️ደራሲ ዘሪሁን ገመቹ ፡ ፡ ዋቅቶላ እባላለው፡፡ከክልል ለስራ ነው የመጣውት ፡፡እርግጥ አዲስ አበባ ስመጣ የመጀመሪያ ቀኔ አይደለም፡፡በተለያ አጋጣሚዎች በአመት አንዴም ሁለቴ...
-
የፒያሳዋ ወፍ ክፍል ሁለት ‹‹ምን አደረግሺው?›› ‹‹ዝርዝሩ ምንም አያደርግልህም ..ግን እድሜ ልኩን እንደተሸማቀቀ እና ምነው ባላደረግኩት ኖሮ እያለ ሲፀፀት እንዲኖር ነው የፈረድኩበት…ቀን ጠብቄ ከሶስት ወር ቡኃ...
-
የሲኦል አረቄ ጠማቂዎች ማህበር😘 ምዕራፍ 1 ✍️ደራሲ ዘሪሁን ገመቹ . . . የሲኦል አረቄ ጠማቂዎች ማህበር እ.ኤ.አ 2004 ዓ.ም ጥር 8 ቀን በኢትዬጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ሸራተን አዲስ መኝታ ...
-
የፒያሳዋ ወፍ ክፍል ሶስት መጨረሻ ‹‹ልጄ እናቴ ጋር እተዋታለው..ወይም እህቴ ጋር አስቀምጬያት መጣለው›› ‹‹አይ እንድትመጣ አልፈልግም..ጊዜው ሲደርስ እራሴ እመጣለው››ኮስተር ብዬ መለስኩለት ..እ...
-
የሚፆምና የማይፆም ፍሬንዳሞች አንድ ላይ ገብተው ሽሮና ጥብስ አዘዙ... "ለየብቻ ይሁን?" ሲባሉ "አይ በአንድ ትሪ ይሁን ፤ ፆም እንጂ አባሮሽ አይደለም እኮ... በነካው ምናምን እኛ አናምንም::...
No comments
Post a Comment