Friday, December 6, 2019

የሚፆምና የማይፆም ፍሬንዳሞች አንድ ላይ ገብተው ሽሮና ጥብስ አዘዙ... "ለየብቻ ይሁን?" ሲባሉ "አይ በአንድ ትሪ ይሁን ፤ ፆም እንጂ አባሮሽ አይደለም እኮ... በነካው ምናምን እኛ አናምንም::" ብለው.... ምግቡ ሲመጣ በአንድ ትሪ እያወሩ መብላት ቀጥለው ሽሮና ጥብሱ የሚገናኙበት ቦታ ላይ ሲደርሱ ጥብስና ሽሮውን ቀላቅለው በሉት... እንዲ ወሬ ወሬ እያዩ በፍቅር ቢዋሃዱ ምናለ ብዬ እኮ እያሰብኩኝ ነው! "ላይቀርልኝ እዳ በግዜ ል" እንዳለችው ሴትዮ 😂😂... ፕሊዝ የማይቀር ከሆነ ማገዶ አትፍጁ በግዜ ተዋሃዱ ፤ የማይሆን ከሆነም በደንብ አቋማችሁን ግልፅ አድርጉና እኛም ወስነን ከወዲ

love

Popular Posts

© የፍቅር ቀጠሮ የፍቅር ታሪክ 2020
Maira Gall